የኢትዮጵያ ህዝብ ቆጠራ - 2007 ቆጠራ
የ2007 ኢትዮጵያ ህዝብ ቆጠራ እና የህዝብ ብዛት ትንበያ መረጃን በክልል፣ በዞን፣ እና በወረዳ ይዳስሱ።
  • ኢትዮጵያ
  • 73,654,180 የህዝብ ብዛት
  • 67,820,978 ትንበያ
  • 83.93% 61,820,395 የገጠር ህዝብ ብዛት
  • 16.07% 11,833,785 የከተማ ህዝብ ብዛት
  • 49.54% 36,489,998 የሴት ህዝብ ብዛት
  • 50.46% 37,164,182 የወንድ ህዝብ ብዛት
  • 2.26% የህዝብ ብዛት እድገት
  • 34.13 የጨቅላ ህጻናት የሙት መጠን
ፈጣን እውነታዎች

ይህ ድረገጽ የኣውሮፓውያንን የቀን አቆጣጠር ይጠቀማል። ከ1994 እስከ 2019 ለቀረቡት ትንበያዎች ቀመሩ የ2007 የወሊድ እና የሙት መጠንን መሰረት ያደረገ ነው። ፍልሰት የትንበያዎቹ ቀመር ላይ ኣልተካተተም።

በህዝቦች ወደከተማ የመፍለስ ኣዝማሚያ፣ የከተሞች ቁጥር ከትንበያው እንደሚበልጥ ይጠበቃል።

በ2007ቱ የህዝብ ቆጠራ፣ የሶማሌ ክልል ባልተለመደ ሁኔታ ከፍ ያለ የህጻናት ሞትን ኣስመዝግቧል። እናም የክልሉ እውነተኛ የህዝብ ቁጥር ከተተነበየው እንደሚበልጥ ይጠበቃል።

የህዝብ ብዛት በክልል
የህዝብ ብዛት በእድሜ ክልል
የወሊድ መጠን በክልል
የወሊድ መጠን በእድሜ ክልል
የሙት መጠን በክልል
የህጻናት የሙት መጠን በክልል
ፍልሰት? በእድሜ ክልል